ኢራን አሜሪካ ጥቃት ከሰነዘረች የአሜሪካ ወታደሮች እና እስራኤል ኢላማ እንደሚሆኑ አስጠነቀቀች
--------------------------------------------------------------------
Source: Deutsche Welle
Published: 2026-01-12 01:18 UTC+10:00
Section: General
Factuality Score: 100
Opinion Category: Neutral
Topics: Africa
--------------------------------------------------------------------
Snippet:
የኢራንን አገዛዝን የሚኮንኑ ተቃዎሞዎች በሀገሪቱ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት፤ አሜሪካ ተቃዋሚዎችን ወግና በኢራን ላይ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ በቀጥታ እስራኤልእና የአሜሪካ ወታደሮች ዒላማ እንደሚሆኑ የኢራን የፓርላማ አፈ ጉባኤ አስጠንቅቀዋል። አፈ ጉባኤው ይህን ያሉት የኢራን ፓርላማ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕዛቻ መልስ ለመስጠት በተሰበሰበት ወቅት ነው ተብሏል። ፓርላማው ስብሰባውን ሲያጠናቅቅ አባላቱ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው «ሞት ለአሜሪካ » የሚል መፈክር አስምተዋል። ኢራን የአጸፋ ርምጃ እስራኤል እንደምትሰነዝር ማስታወቋን ተከትሎም እስራል በተጠነቀቅ መቆሟን የአሶሽየትድ ፕረስ ዘገባ ያመለክታል። በኢራን ውስጥ የተቀሰቀሰው ጅምላ የመንግስት ተቃውሞ ሁለተኛ ሳምንት ላይ ደርሷል።በዚህ
--------------------------------------------------------------------